Skip to content
Advertisements

Day: April 20, 2015

እንድናሳያችሁ…

“በሀገራችን ሰርቶ የመለወጥ ዕድል እየሰፋ በመሆኑና በቀጣይነት በህዝባችን ርብርብ ይበልጥ እየሰፋ የሚሄድ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን ምንም አይነት ጥበቃ ሊያገኙ በማይችሉበት አቅጣጫ በመሄድ አደጋ ላይ ከሚጥላቸው ህገወጥ ስደት እንዲታቀቡ የሃይማኖት ተቋማትና ቤተሰቦች በዚሁ ላይ ጠንክረው እንዲሰሩ ያሳስባል።” — የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት   “መንግስት ባመቻቸው የልማት ስራዎች ላይ በመሳተፍ።” — ጠቅላይ ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ   “በሀገር ውስጥ እየኖሩ ኑሮን ማሻሻልና መለወጥ ይቻላል።” — ኢዴፓ   “መንግስት ሙሉ ወጪ ሸፍኖ ዜጐቹን ለመመለስ ዝግጁ ነው።” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኃኖም ——————————— ሌላም ሌላም ተመሳሳይ ይዘት ያላቸው መልእክቶች ከተለያዩ ተቋማት ተሰምተዋል። እኔም ቢሆን፣… Read more እንድናሳያችሁ…

Rate this: